አደገኛው የማህበራዊ ሚድያ የውሸት አለም
ሁኔታው ይህ ሆኖ ሳለ ይህ ቴክኖሎጂያዊ እመርታ የሰው ልጅ ህልውና ላይ የፈጠረው አደጋ ራሱ ቴክኖሎጂው የፈጠረው ሳይሆን ቴክኖሎጂው ማህበረሰብ ውስጥ ያለውን ክፉ አውሬ አደባባይ የማውጣት ችሎታው ነው። ማህበረሰብ ውስጥ ያለው ክፉ አውሬ ደግሞ የሰው ልጅ ህልውና ላይ አይነተኛ አደጋ ይሆናል።
ሁኔታው ይህ ሆኖ ሳለ ይህ ቴክኖሎጂያዊ እመርታ የሰው ልጅ ህልውና ላይ የፈጠረው አደጋ ራሱ ቴክኖሎጂው የፈጠረው ሳይሆን ቴክኖሎጂው ማህበረሰብ ውስጥ ያለውን ክፉ አውሬ አደባባይ የማውጣት ችሎታው ነው። ማህበረሰብ ውስጥ ያለው ክፉ አውሬ ደግሞ የሰው ልጅ ህልውና ላይ አይነተኛ አደጋ ይሆናል።
ባለፉት ጥቂት ዓመታት ባደረግኩት ፍተሻ እንደተረዳሁት የወጣቱን ፎቶግራፍ ያነሳው ለአሜሪካው ናሽናል ጂኦግራፊክ ሶሳይቲ ይሠራ የነበረ ጀምስ ብሌር የሚባል የፎቶ ጋዜጠኛ ነው፡፡ ብሌር ፎግራፉን ያነሳው እ.ኤ.አ. በ1965 በያኔዋ ሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ (በአሁኗ ኤርትራ ምዕራባዊ ክፍል) በምትገኘው የተሰነይ ከተማ አቅራቢያ ነው፡፡ ወጣቱ የበኒ ዐምር ጎሳ ተወላጅ ስለመሆኑ በናሽናል ጂኦግራፊ መጽሔት ላይ ተገልጾ ነበር (በድረ ገጹም ላይ ይገኛል)፡፡
By BefeQadu Z. Hailu TPLF’s decision to hold an election in time came a little too late. No one expects that the National Election Board of Ethiopia (NEBE), whose accountability is to the House of People’s Representative (HPR), will help them run the election. House of People’s Federation (HoF) has already decided it is the …
ፀሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ያስተማሩት ትምህርት ዘመናዊነትን ይከለክላል?…. ማለትም በዘመን አፈራሽ የቴክሎኖጂ ትሩፋቶችና በተቀላጠፉ አሰራሮች መጠቀምን እርም ያደርጋል?… መልሱ “አያደርግም” ነው፡፡ የነቢዩን (ሰዐወ) እና የተከታዮቻቸውን የህይወት ታሪክ በወጉ ከፈተሽን ነገሩን በቀላሉ መረዳት እንችላለን፡፡ እስቲ አንዳንድ ምሳሌዎችን እንውሰድ፡፡• ነቢዩ በዘመናቸው ለነበሩት ነገሥታት ደብዳቤ መጻፍ አስፈለጋቸው፡፡ አንዱ ባልደረባቸው “ደብዳቤው ከርስዎ የተላከ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማኅተም ያስፈልግዎታል፤ …
በሮቤል በመጀመሪያ ይህን ፅሁፍ እንድፅፍ ምክንያት የሆነኝ ነገር ኤልያስ መልካ ብዙ ቃለምልልሶች ላይ ስንት አልበሞች ሰርተሀል ሲባል መቁጠሩ ምን ያደርጋል በግምት 40 ይሆናሉ ይላል እውነታው ግን ኤልያስ ሙዚቃ ማቀናበር በጀመረባቸው የመጀመርያ ዘጠኝ ዓመታት ውስጥ ብቻ 40 አልበሞችን ሰርቷል፡፡ መንፈሳዊ የመዝሙር አልበሞችን ጨምሮ በአጠቃላይ እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ ደግሞ ከ60 በላይ አልበሞችን (ከ600 በላይ ስራዎችን) አቀናብሯል …
By Mekkonen Taddese Ali Birra is a virtuous creative singer. His melodies are rooted in Oromo culture. His lyrics are deeply philosophic. His vocal talent is amazing. He is rich in words. That is why Ali Birra’s songs are liked by many – be it those who speak the Oromifa language/Afaan Oromoo/ or those who …
በተወዳጅ መፃህፍት ታሪኮች ላይ ተመስርተው በመሰራታቸው ዝናቸው የገነነ አለም አቀፍ ፊልሞች ጥቂት አይደሉም፤ The God Father, Color Purple, The Shawshank Redemption, Schindler’s List, . . .ወዘተ እያልን ብዙ መጥቀስ እንችላለን። እጅግ ተወዳጅ ስራዎችን ካፈራው የኢትዮጵያ የስነ-ፅሁፍ ውስጥ ግን ሙያዊ በሆነ ብቁ አሰራር ወደ ፊልም የመቀየር እድሉን ያገኙ ስራዎች የሉም ማለት ይቻላል። በዚህ ረገድ በቅርቡ ስራ …
ሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሰባት…… ቀናት ቀናትን ወልደዋል፡፡ ሀገሪቱ ከጫፍ እስከ ጫፍ በአዲስ የለውጥ ማዕበል ውስጥ እየተናጠች ነው፡፡ ለዘመናት ስትተዳደርበት የቆየችውን ንጉሳዊ አስተዳደደር ፈንግሎ በሀገሪቱ ላይ ራሱን መንግስት ያደረገው የወታደራዊ ቡድን ስልጣኑን በህዝብ ለሚመረጠው አካል አስረክቦ ወደ ክፍሉ ከመመለስ ይልቅ ጡንቻውን አፈርጥሞ የምንጨርሰው ስራ አለና እሱን አጠናቀን ነው ወደ ክፍላችን የምንመለሰው በሚል በስውር እግሩን ማደላደል …
በታላቅ ወንድሜ አማካኝነት ነበር የመጀመሪያ ትውውቄ ! የብርሃኑ ገበየሁ የነፍስ አድናቂ ነው! “ሃንድአውቱ” ከእጁ ፣ ስሙም ከአፉ የማይጠፋ አድናቂው! (እዚህ ላይ ስለወንድሜ ትንሽ ማለት ተገቢ ነው…እድሉ ስለተሰጠኝ አመሰግናለሁ) ታላቅ ወንድሜ የመጀመሪያ ድግሪውን የሰራው በቋንቋና ሥነ ጽሁፍ …ሁለተኛ ድግሪውንም የሰራው በቋንቋና ሥነ ጽሁፍ…እና ሶስተኛ ድግሪውንም እየሰራ ያለው በቋንቋና ሥነ ጽሁፍ ! ገና ከህፃንነት ዕድሜ ጀምሮ የማንበብ ፍቅርን አንብብ ሳይል ያሳደረብኝ እሱ ነው ! Continue reading
በዚያን ጊዜ ነው በአስራ ዘጠኝ ሚሊዮን ብር የተሰራው ታላቁ የኢሠፓ የጉባኤ አዳራሽ ተመርቆ የተከፈተው፡፡ ከጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ፊት ለፊት ያለው የ“ትግላችን” ሀውልትም በዚህ በዓል ወቅት ነው የተመረቀው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ለበዓሉ የታጨችው አዲስ አበባ በደማቅ መብራቶችና በልዩ ልዩ መፈክሮች ተጥለቅልቃ ነበር፡፡ እንግዶች በሚንቀሳቀሱባቸው ዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ ያሉ አሮጌ ቤቶች በግንብ አጥርና በትላልቅ የጨርቅ ሽፋኖች እንዲከለሉ ተደርገዋል Continue reading
በፖለቲካ እንዲህ የተለየኋቸውን ምሁር ለአንድም ቀን እንደ ጠላት አይቼአቸው አላውቅም፡፡ በተቃራኒው ህሊናን በሚያምራምሩ ብዙ ባህሪያቶቻቸው በጣም ያስቀኑኛል፡፡ “እኛስ መቼ ነው እንደርሳቸው ሆነን ለሀገራችንና ለህዝባችን ክብር የምንቆረቆረው” እላለሁ፡፡ ከዚህ ፈቅ የሚሉት አንዳንድ አድራጎታቸው ግን በነቢያትና በቅዱሳን ካልሆነ በቀር ከኛ ዘመን ሰው የሚጠበቁ አይደሉም፡፡ Continue reading
ጸሐፊ: አፈንዲ ሙተቂ እነሆ ነፍስ የሆነውን አርቲስት ልናነሳው ወደድን!! ተወዳጅ፣ ጥበበኛ፣ ባለ ተሰጥኦ ከያኒ!! እውነተኛ የሙዚቃ ቀማሪ! ሱዳን ያፈራችው የምንጊዜም ጌጥ!! ከካይሮ እስከ ዑጋንዳ፣ ከጅቡቲ እስከ ማሊ ምንጊዜም እንደተወደደ ያለ የጥበብ ዋርካ!! ሙሐመድ ወርዲ!! “ወርዲ” ማለት ለሱዳኖች ንጉሥ እንደማለት ነው፡፡ እኛም ከአንጋፋ አርቲስቶቻችን ነጥለን አናየውም፡፡ በድሮ ጊዜ ወርዲን በፍቅር ሰምተነዋል፡፡ ዛሬም ወርዲን በመደጋገም እየሰማነው ነው፡፡*ወርዲ … Continue reading
Eritrean Press EP: Eritrean Press would like to clarify the elaborate deception given by double-dealer Weyane to Ethiopians, particularly to Tegaru about the Ayder School’s accidental bombing in Mekele. We have been asked several times before to inform the truth of what had happened twenty-two years ago this week and the following airstrikes on the … Continue reading
የተሳሳተው የማስክ አጠቃቀም አስገዳጅ እርምጃ አምኃየስ ታደሰamhyest@gmail.com በርካታ የዓለማችን መንግስታት ከወረርሽኝ ለፈረጁት የኮቪድ-19 በሽታ እየሰጡት ያለው ምላሽ የችግሩን ዓይነተኛ መንስኤ ያላገናዘበ በመሆኑ በደመ-ነፍስ የሚወሰዱት የዘመቻ እርምጃዎችም የጨዋታውን ሕግጋት ተከትሎ ኳሷን አስተካክሎ ከመምታት ይልቅ የጐሉን ቋሚ በማንቀሳቀስ ግብ ለማስቆጠር ከሚደረግ ሙከራ ጋር የሚመሳሰሉ ናቸው፡፡ ለአብነትም መሪቻቻችን በቅርቡ አስገዳጅ ያደረጉት ማስክ ያለውን ጀርም የመመከት ብቃት እንዴት አስቀድመው … Continue reading
በዚህ ረገድ፥ አባይ የተዜመው በጣም ቁጭታዊ እንጉርጉሯዊ በሆነ ድምጽ፣ በመብሰልሰል ስሜት ነው። ይኽንንም ቁዘማ አጽንኦት ስትሰጥ ቃላት ትደጋግማለች “የበረሃው ሲሳይ!” እና “አባይ” የሚሉትን በመብሰልሰል ስሜት ሆና ትደጋግማቸዋለች። በስነ ግጥም እንዲህ አይነት የቃላት ድግግሞሽ ምክንያታዊ ተደርገው የሚወሰዱባቸው አግባቦች አሉ። Continue reading
ጸሐፊ፡- አፈንዲ ሙተቂ በዚህ የሁለት ደቂቃ ቪዲዮ ላይ የሚታዩት ሜጀር ጄኔራል ፋንታ በላይ ናቸው። ጄኔራል ፋንታ ግንቦት 8/1981 ተሞክሮ የከሸፈውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በማቀነባበር ከፍተኛ ሚና እንደተጫወቱ በሰፊው ተነግሯል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የወጡት የህትመት ውጤቶችም ይህንኑ አረጋግጠዋል ( ቪዲዮውን ለማየት ይህንን ሊንክ ይክፈቱ http://www.youtube.com/watch?v=GDjRkfqtoM ) ጄኔራል ፋንታ መፈንቅለ መንግሥቱን የጠነሰሱት በ1977 ዓ.ል. ክረምት ላይ በተካሄደው … Continue reading