Arts

ሎሚ ሽታ… መጽሐፍ አንደ ፊልም

በሶልያና ሽመልስ የዚህ ጽሑፍ ዋና ቅጂ የሚገኘው በኢትዮጵያ እንዳይነበብ በታገደው የዞን ዘጠኝ ጦማር ላይ ነው:: መጀመሪያ ይህንን ጽሁፍ ለመጻፍ ስነሳ ሙሉ ለሙሉ የፊልም ተመልካች አስተያየት ብቻ እንሆነ ይቆጠርልኝ፡፡ ባለሞያነት ሲያልፍም አይነካካኝ! ባይሆን የጥበብ አፍቃሪ ዕይታ ነገር ነው በሉና ውሰዱልኝ፡፡ የአማርኛ ፊልሞች ላይ ተስፋ ከቆረጥኩ ከራርሜለሁ፡፡ ታዲያ አንድ ከሃገር ገባ ወጣ የሚል ጥበብን በምንም ሁኔታ የሚያደንቅ ወዳጄ (እየተበሳጨም … Continue reading