በተወዳጅ መፃህፍት ታሪኮች ላይ ተመስርተው በመሰራታቸው ዝናቸው የገነነ አለም አቀፍ ፊልሞች ጥቂት አይደሉም፤ The God Father, Color Purple, The Shawshank Redemption, Schindler’s List, . . .ወዘተ እያልን ብዙ መጥቀስ እንችላለን። እጅግ ተወዳጅ ስራዎችን ካፈራው የኢትዮጵያ የስነ-ፅሁፍ ውስጥ ግን ሙያዊ በሆነ ብቁ አሰራር ወደ ፊልም የመቀየር እድሉን ያገኙ ስራዎች የሉም ማለት ይቻላል። በዚህ ረገድ በቅርቡ ስራ … Continue reading