ስለ ተጋሩ እጮሃለሁ!
History

ስለ ተጋሩ እጮሃለሁ!

በፍቃዱ ኃይሉ “ሀገር ማለት ሰው ነው”፣ ያሉህን ተቀበል ሰው በሞተ ቁጥር፣ “ሀገሬ ሞተች” በል። (በላይ በቀለ ወያ) የትግራዩ ጦርነት ከተጀመረ አራት ወራት ከግማሽ አለፈው። ስለ ቅድመ ጦርነቱ ሁኔታ፣ ስለጦርነቱ ጀማሪ፣ ስለ ድኅረ ጦርነቱ ቀውስ ተጠያቂ ማንነት ብዙ አካራካሪ መረጃዎች ተነግረዋል፣ እየተነገሩም ነው። ጦርነቱ በተካሔደበት ሜዳ፣ ትግራይ ክልል ውስጥ የፍዳው ገፈት ቀማሽ ስለሆኑት ብዙኃን እና በምኑም … Continue reading