ሁኔታው ይህ ሆኖ ሳለ ይህ ቴክኖሎጂያዊ እመርታ የሰው ልጅ ህልውና ላይ የፈጠረው አደጋ ራሱ ቴክኖሎጂው የፈጠረው ሳይሆን ቴክኖሎጂው ማህበረሰብ ውስጥ ያለውን ክፉ አውሬ አደባባይ የማውጣት ችሎታው ነው። ማህበረሰብ ውስጥ ያለው ክፉ አውሬ ደግሞ የሰው ልጅ ህልውና ላይ አይነተኛ አደጋ ይሆናል። Continue reading
Author Archives: Abiy Solomon
የበኒ ዐምሩ ወጣት
ባለፉት ጥቂት ዓመታት ባደረግኩት ፍተሻ እንደተረዳሁት የወጣቱን ፎቶግራፍ ያነሳው ለአሜሪካው ናሽናል ጂኦግራፊክ ሶሳይቲ ይሠራ የነበረ ጀምስ ብሌር የሚባል የፎቶ ጋዜጠኛ ነው፡፡ ብሌር ፎግራፉን ያነሳው እ.ኤ.አ. በ1965 በያኔዋ ሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ (በአሁኗ ኤርትራ ምዕራባዊ ክፍል) በምትገኘው የተሰነይ ከተማ አቅራቢያ ነው፡፡ ወጣቱ የበኒ ዐምር ጎሳ ተወላጅ ስለመሆኑ በናሽናል ጂኦግራፊ መጽሔት ላይ ተገልጾ ነበር (በድረ ገጹም ላይ ይገኛል)፡፡ Continue reading
ብርሀኑ ገበየሁን ስናስታውስ
በታላቅ ወንድሜ አማካኝነት ነበር የመጀመሪያ ትውውቄ ! የብርሃኑ ገበየሁ የነፍስ አድናቂ ነው! “ሃንድአውቱ” ከእጁ ፣ ስሙም ከአፉ የማይጠፋ አድናቂው! (እዚህ ላይ ስለወንድሜ ትንሽ ማለት ተገቢ ነው…እድሉ ስለተሰጠኝ አመሰግናለሁ) ታላቅ ወንድሜ የመጀመሪያ ድግሪውን የሰራው በቋንቋና ሥነ ጽሁፍ …ሁለተኛ ድግሪውንም የሰራው በቋንቋና ሥነ ጽሁፍ…እና ሶስተኛ ድግሪውንም እየሰራ ያለው በቋንቋና ሥነ ጽሁፍ ! ገና ከህፃንነት ዕድሜ ጀምሮ የማንበብ ፍቅርን አንብብ ሳይል ያሳደረብኝ እሱ ነው ! Continue reading
የኢሠፓ ምስረታ በዓል እና ሀገር አቀፉ ረሃብ
በዚያን ጊዜ ነው በአስራ ዘጠኝ ሚሊዮን ብር የተሰራው ታላቁ የኢሠፓ የጉባኤ አዳራሽ ተመርቆ የተከፈተው፡፡ ከጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ፊት ለፊት ያለው የ“ትግላችን” ሀውልትም በዚህ በዓል ወቅት ነው የተመረቀው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ለበዓሉ የታጨችው አዲስ አበባ በደማቅ መብራቶችና በልዩ ልዩ መፈክሮች ተጥለቅልቃ ነበር፡፡ እንግዶች በሚንቀሳቀሱባቸው ዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ ያሉ አሮጌ ቤቶች በግንብ አጥርና በትላልቅ የጨርቅ ሽፋኖች እንዲከለሉ ተደርገዋል Continue reading
ብቸኛው ሰው
በፖለቲካ እንዲህ የተለየኋቸውን ምሁር ለአንድም ቀን እንደ ጠላት አይቼአቸው አላውቅም፡፡ በተቃራኒው ህሊናን በሚያምራምሩ ብዙ ባህሪያቶቻቸው በጣም ያስቀኑኛል፡፡ “እኛስ መቼ ነው እንደርሳቸው ሆነን ለሀገራችንና ለህዝባችን ክብር የምንቆረቆረው” እላለሁ፡፡ ከዚህ ፈቅ የሚሉት አንዳንድ አድራጎታቸው ግን በነቢያትና በቅዱሳን ካልሆነ በቀር ከኛ ዘመን ሰው የሚጠበቁ አይደሉም፡፡ Continue reading
Can Tigray secede?
By BefeQadu Z. Hailu TPLF’s decision to hold an election in time came a little too late. No one expects that the National Election Board of Ethiopia (NEBE), whose accountability is to the House of People’s Representative (HPR), will help them run the election. House of People’s Federation (HoF) has already decided it is the … Continue reading
መሐመድ ወርዲ- ዘመን የማይሽረው አርቲስት
ጸሐፊ: አፈንዲ ሙተቂ እነሆ ነፍስ የሆነውን አርቲስት ልናነሳው ወደድን!! ተወዳጅ፣ ጥበበኛ፣ ባለ ተሰጥኦ ከያኒ!! እውነተኛ የሙዚቃ ቀማሪ! ሱዳን ያፈራችው የምንጊዜም ጌጥ!! ከካይሮ እስከ ዑጋንዳ፣ ከጅቡቲ እስከ ማሊ ምንጊዜም እንደተወደደ ያለ የጥበብ ዋርካ!! ሙሐመድ ወርዲ!! “ወርዲ” ማለት ለሱዳኖች ንጉሥ እንደማለት ነው፡፡ እኛም ከአንጋፋ አርቲስቶቻችን ነጥለን አናየውም፡፡ በድሮ ጊዜ ወርዲን በፍቅር ሰምተነዋል፡፡ ዛሬም ወርዲን በመደጋገም እየሰማነው ነው፡፡*ወርዲ … Continue reading
The Sad Story of Ayder School and Weyane’s Deceit
Eritrean Press EP: Eritrean Press would like to clarify the elaborate deception given by double-dealer Weyane to Ethiopians, particularly to Tegaru about the Ayder School’s accidental bombing in Mekele. We have been asked several times before to inform the truth of what had happened twenty-two years ago this week and the following airstrikes on the … Continue reading