አደገኛው የማህበራዊ ሚድያ የውሸት አለም
ሁኔታው ይህ ሆኖ ሳለ ይህ ቴክኖሎጂያዊ እመርታ የሰው ልጅ ህልውና ላይ የፈጠረው አደጋ ራሱ ቴክኖሎጂው የፈጠረው ሳይሆን ቴክኖሎጂው ማህበረሰብ ውስጥ ያለውን ክፉ አውሬ አደባባይ የማውጣት ችሎታው ነው። ማህበረሰብ ውስጥ ያለው ክፉ አውሬ ደግሞ የሰው ልጅ ህልውና ላይ አይነተኛ አደጋ ይሆናል።
ሁኔታው ይህ ሆኖ ሳለ ይህ ቴክኖሎጂያዊ እመርታ የሰው ልጅ ህልውና ላይ የፈጠረው አደጋ ራሱ ቴክኖሎጂው የፈጠረው ሳይሆን ቴክኖሎጂው ማህበረሰብ ውስጥ ያለውን ክፉ አውሬ አደባባይ የማውጣት ችሎታው ነው። ማህበረሰብ ውስጥ ያለው ክፉ አውሬ ደግሞ የሰው ልጅ ህልውና ላይ አይነተኛ አደጋ ይሆናል።
ባለፉት ጥቂት ዓመታት ባደረግኩት ፍተሻ እንደተረዳሁት የወጣቱን ፎቶግራፍ ያነሳው ለአሜሪካው ናሽናል ጂኦግራፊክ ሶሳይቲ ይሠራ የነበረ ጀምስ ብሌር የሚባል የፎቶ ጋዜጠኛ ነው፡፡ ብሌር ፎግራፉን ያነሳው እ.ኤ.አ. በ1965 በያኔዋ ሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ (በአሁኗ ኤርትራ ምዕራባዊ ክፍል) በምትገኘው የተሰነይ ከተማ አቅራቢያ ነው፡፡ ወጣቱ የበኒ ዐምር ጎሳ ተወላጅ ስለመሆኑ በናሽናል ጂኦግራፊ መጽሔት ላይ ተገልጾ ነበር (በድረ ገጹም ላይ ይገኛል)፡፡
By BefeQadu Z. Hailu TPLF’s decision to hold an election in time came a little too late. No one expects that the National Election Board of Ethiopia (NEBE), whose accountability is to the House of People’s Representative (HPR), will help them run the election. House of People’s Federation (HoF) has already decided it is the …
ፀሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ያስተማሩት ትምህርት ዘመናዊነትን ይከለክላል?…. ማለትም በዘመን አፈራሽ የቴክሎኖጂ ትሩፋቶችና በተቀላጠፉ አሰራሮች መጠቀምን እርም ያደርጋል?… መልሱ “አያደርግም” ነው፡፡ የነቢዩን (ሰዐወ) እና የተከታዮቻቸውን የህይወት ታሪክ በወጉ ከፈተሽን ነገሩን በቀላሉ መረዳት እንችላለን፡፡ እስቲ አንዳንድ ምሳሌዎችን እንውሰድ፡፡• ነቢዩ በዘመናቸው ለነበሩት ነገሥታት ደብዳቤ መጻፍ አስፈለጋቸው፡፡ አንዱ ባልደረባቸው “ደብዳቤው ከርስዎ የተላከ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማኅተም ያስፈልግዎታል፤ …
በሮቤል በመጀመሪያ ይህን ፅሁፍ እንድፅፍ ምክንያት የሆነኝ ነገር ኤልያስ መልካ ብዙ ቃለምልልሶች ላይ ስንት አልበሞች ሰርተሀል ሲባል መቁጠሩ ምን ያደርጋል በግምት 40 ይሆናሉ ይላል እውነታው ግን ኤልያስ ሙዚቃ ማቀናበር በጀመረባቸው የመጀመርያ ዘጠኝ ዓመታት ውስጥ ብቻ 40 አልበሞችን ሰርቷል፡፡ መንፈሳዊ የመዝሙር አልበሞችን ጨምሮ በአጠቃላይ እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ ደግሞ ከ60 በላይ አልበሞችን (ከ600 በላይ ስራዎችን) አቀናብሯል …
By Mekkonen Taddese Ali Birra is a virtuous creative singer. His melodies are rooted in Oromo culture. His lyrics are deeply philosophic. His vocal talent is amazing. He is rich in words. That is why Ali Birra’s songs are liked by many – be it those who speak the Oromifa language/Afaan Oromoo/ or those who …
በተወዳጅ መፃህፍት ታሪኮች ላይ ተመስርተው በመሰራታቸው ዝናቸው የገነነ አለም አቀፍ ፊልሞች ጥቂት አይደሉም፤ The God Father, Color Purple, The Shawshank Redemption, Schindler’s List, . . .ወዘተ እያልን ብዙ መጥቀስ እንችላለን። እጅግ ተወዳጅ ስራዎችን ካፈራው የኢትዮጵያ የስነ-ፅሁፍ ውስጥ ግን ሙያዊ በሆነ ብቁ አሰራር ወደ ፊልም የመቀየር እድሉን ያገኙ ስራዎች የሉም ማለት ይቻላል። በዚህ ረገድ በቅርቡ ስራ …
ሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሰባት…… ቀናት ቀናትን ወልደዋል፡፡ ሀገሪቱ ከጫፍ እስከ ጫፍ በአዲስ የለውጥ ማዕበል ውስጥ እየተናጠች ነው፡፡ ለዘመናት ስትተዳደርበት የቆየችውን ንጉሳዊ አስተዳደደር ፈንግሎ በሀገሪቱ ላይ ራሱን መንግስት ያደረገው የወታደራዊ ቡድን ስልጣኑን በህዝብ ለሚመረጠው አካል አስረክቦ ወደ ክፍሉ ከመመለስ ይልቅ ጡንቻውን አፈርጥሞ የምንጨርሰው ስራ አለና እሱን አጠናቀን ነው ወደ ክፍላችን የምንመለሰው በሚል በስውር እግሩን ማደላደል …
ባለው አጠቃላይ ሁኔታ ስድስተኛው ብሔራዊ ምርጫ የተላለፈና በምርጫው ዘመን የሚከናወኑ ተግባራት ማለትም፡ የመራጮች ምዝገባ፤ ለመራጮች የሚሰጥ ትምህርት፤ የምረጡኝ ቅስቀሳና ሌሎችም ስራዎችም ከኮሮና ስጋት እንኳን ነፃ ብንወጣ በአጭር ጊዜ ማከናወን የማንችልበት ሁኔታ እንዳለ መገመት የሚከብድ አይመስልም፡፡ ከዚህ በኋላ የትኛው መፍትሄ የተሻለ ሀገራዊ መረጋጋትን ለማስፈን በቀጣይ ለሚከናወኑ የኢኮኖሚ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ጉዳዮች ይሆናል የሚለው ሲሆን መንግስት ካቀረባቸው አማራጮች አንዱ ላይ ሊወድቅ ግድ የሚልና በአነስተኛ ችግር መጪውን ጊዜ የተሻለ ለማድረግ ሕጋዊ ተቋማቱ የሚወስኑት ሁኔታ ይጠበቃል፡፡
በዚህ መሀል ግን የተፎካካሪ ፓርቲዎች ተሳባስበው የሽግግር መንገስት ይመስርቱ የሚለው ጨዋታ ግን የትም የማያደርሰን ስሌት ሲሆን ከሀገር በላይ የረዥም ጊዜ የፖለቲካ ስልጣንን መሻት ለማርካት ካልሆነ በስተቀር አሁን ባለው ፅንፍ የወጣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፕሮግምና እንቅስቃሴ እርባናም ያለው አማራጭ አይሆንም፡፡ Continue reading
DESSALEGN: For you injera is not only food, but a model for a literary style in your works and a source of inspiration to philosophize about Ethiopia and its people. Can you share with me a glimpse of your philosophy RETA: It is more than a model. It is a metaphor. Injera is round. It … Continue reading
አሁን ስጋቴ ከግዜ ጋር የሚደረገው ፉክክር ነው። ጊዜ መጨቆኛ መዋቅሩን ለተቆጣጠሩት ጨቋኞችም፣ ባዶ እጃቸውን ለገጠሟቸው ተጨቋኞችም ዕኩል ነው የሚነጉደው። ማርቲን ሉተር ኪንግ (ትንሹ) “ጊዜ ከደጋጎች ይልቅ ክፉዎቹ የተሻለ የሚጠቀሙበት ይመስለኛል” ብሎ ጽፎ ነበር። ለዚህ ነው ማንም መጣ ሔደ ለመሪዎች ለውጥ ማስኬጃ በሚል ሰበብ አላግባብ ጊዜ መሸለም የማያስፈልገው። እውነተኛው ለውጥ በተቋማት ለውጥ እንጂ በሰዎች ለውጥ አይመጣምና! Continue reading
By Professor Achameleh DebelaProfessor of Art & Computer GraphicsNCCentral University I want to tell the world that I lost a very dear friend and a brother. I hate the idea of facing the reality that he is actually no longer here — now, my miserable now. But I take solace and pride in what we … Continue reading
Sebhat’s depiction of sexual matters as they are actually said without any modification in his writings happened to attract attention from many, as such matters are discussed in a humble and delicate manner in Ethiopian culture. Continue reading
Despite the vivid global menace and death COVID-19 has caused along with the aggressive awareness creation and cautionary campaign being made through media and governmental measures in Ethiopia, the careless and negligent interaction observed in people’s social relations will definitely strike any mindful man in awe. People gather, talk, market and interact in oblivion as … Continue reading
A mobile application which will collect locations of individuals infected with Covid-19 and with whom they may have been in contact with named Covid19 Ethiopia developed by the local taxi hailing service company called Zay Ride is rejected by three Ethiopian ministeal offices while two other African countries bought it, the company’s CEO Habtamu Tadesse … Continue reading
ለውጡ ሁሉን አቀፍ በሆነየሽግግር ተቋምና ከፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር በመነጨ ፍኖተ ካርታ መመራት ሲገባው፣ በተጨማሪም ሀገር አቀፍ ብሔራዊ እርቀ ሰላም በማካሄድና መሠረታዊ የፖለቲካ ቅራኔዎቻችንን በተገቢ የሕግና የመዋቅር ማሻሻያዎች መፍታት በሚያስችል አግባብ መካሄድ ሲገባው፣ ከዚህ በተቃራኒ ገዢው ፓርቲ “እኔው አሻግራችኋለሁ” በሚል የተለመደ መታበይ ሒደቱን ብቻውን ሊመራው በመፈለጉ ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበት የለውጥ ሒደት በሚያሳዝንሁኔታ የመክሸፍ አደጋ ገጥሞታል Continue reading