ጸሐፊ፡- አፈንዲ ሙተቂ በዚህ የሁለት ደቂቃ ቪዲዮ ላይ የሚታዩት ሜጀር ጄኔራል ፋንታ በላይ ናቸው። ጄኔራል ፋንታ ግንቦት 8/1981 ተሞክሮ የከሸፈውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በማቀነባበር ከፍተኛ ሚና እንደተጫወቱ በሰፊው ተነግሯል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የወጡት የህትመት ውጤቶችም ይህንኑ አረጋግጠዋል ( ቪዲዮውን ለማየት ይህንን ሊንክ ይክፈቱ http://www.youtube.com/watch?v=GDjRkfqtoM ) ጄኔራል ፋንታ መፈንቅለ መንግሥቱን የጠነሰሱት በ1977 ዓ.ል. ክረምት ላይ በተካሄደው … Continue reading