የተሳሳተው የማስክ አጠቃቀም አስገዳጅ እርምጃ አምኃየስ ታደሰamhyest@gmail.com በርካታ የዓለማችን መንግስታት ከወረርሽኝ ለፈረጁት የኮቪድ-19 በሽታ እየሰጡት ያለው ምላሽ የችግሩን ዓይነተኛ መንስኤ ያላገናዘበ በመሆኑ በደመ-ነፍስ የሚወሰዱት የዘመቻ እርምጃዎችም የጨዋታውን ሕግጋት ተከትሎ ኳሷን አስተካክሎ ከመምታት ይልቅ የጐሉን ቋሚ በማንቀሳቀስ ግብ ለማስቆጠር ከሚደረግ ሙከራ ጋር የሚመሳሰሉ ናቸው፡፡ ለአብነትም መሪቻቻችን በቅርቡ አስገዳጅ ያደረጉት ማስክ ያለውን ጀርም የመመከት ብቃት እንዴት አስቀድመው … Continue reading