በሮቤል በመጀመሪያ ይህን ፅሁፍ እንድፅፍ ምክንያት የሆነኝ ነገር ኤልያስ መልካ ብዙ ቃለምልልሶች ላይ ስንት አልበሞች ሰርተሀል ሲባል መቁጠሩ ምን ያደርጋል በግምት 40 ይሆናሉ ይላል እውነታው ግን ኤልያስ ሙዚቃ ማቀናበር በጀመረባቸው የመጀመርያ ዘጠኝ ዓመታት ውስጥ ብቻ 40 አልበሞችን ሰርቷል፡፡ መንፈሳዊ የመዝሙር አልበሞችን ጨምሮ በአጠቃላይ እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ ደግሞ ከ60 በላይ አልበሞችን (ከ600 በላይ ስራዎችን) አቀናብሯል … Continue reading